የአውስትራሊያ ፖለቲከኞች የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ብረትና አሉሚኒየም 25 ፐርሰንት ታሪፍ ጭማሪ አስመልክተው እንደምን ምላሽ እንደሚሰጡ የፕሬዚደንቱን መግለጫ እየተጠባበቁ ነው
ታካይ ዜናዎች
- 30 የምግብ ዓይነቶች ላይ የዋጋ ጣሪያ ገደብ ሊደረግ መሆኑ
- ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ተከራይ ጡረተኞች ተጨማሪ ድጎማ ሊደረግ መታሰቡ
- የካስየስ ቱርቪ ግድያን አስመልክቶ የችሎት ስሚ መጀመር
- የወረቢ የማሟያ ምርጫ
- የሮተርዳም ኦፕን
Share





