Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

ኢትዮጵያ ሕፃናት ከትምህርት ገበታ ውጪ ከሆኑባቸው የአፍሪካ ሀገራት መካከል በሁለተኛነት ተጠቀሰች

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png
Credit: SBS Amharic

በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን ደቡብ አቸፈር ወረዳ አርጌ በተባለች አነስተኛ ከተማ ሰሞኑን በድሮን ጥቃት ሕፃናትን ጨምሮ ከ40 በላይ ሰዎች እንደተገደሉና ከ60 በላይ እንደቆሰሉ ተመለከተ


Published

By Demeke Kebede

Source: SBS


Share this with family and friends


በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን ደቡብ አቸፈር ወረዳ አርጌ በተባለች አነስተኛ ከተማ ሰሞኑን በድሮን ጥቃት ሕፃናትን ጨምሮ ከ40 በላይ ሰዎች እንደተገደሉና ከ60 በላይ እንደቆሰሉ ተመለከተ


አንኳሮች

  • ብሔራዊ ባንክ የዲጂታል ክፍያ በQR ኮድ እንዲሆን ትዕዛዝ ማስተላለፍ
  • የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ለክልሉ መምህራን እንዲከፈል የፌዴራል መንግሥቱ የፈቀደለትን የአምስት ወራት ደመወዝ ለሌላ ዓላማ አውሏል በሚል ከስ የተመሠረተበት መሆኑ
  • በአዲስ አበባ በየቀኑ የ18 ጥንዶች ፍቺ መፈፀም
  • የሕክምና ባለሙያዎች ለሚሠሩት የሕክምና ስህተት ምክንያታዊ ማስረጃ ከቀረበ በወንጀል የሚከሰሱበት ረቂቅ ድንጋጌ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቅረብ
  • የፍራንኮ ቫሉታ ሙሉ በሙሉ መታገድ
  • የኬንያ፣ ሞሮኮና የተባበሩ ዓረብ ኢምሬቶች ባንኮች የኢትዮጵያን ገበያ የመቀላቀል መሰናዶ
  • የገዛ ወንድሙን አግቶ ገንዘብ የጠየቀው ግለሰብ ለእሥር መዳረግ

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now