Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

አውስትራሊያ ለፍልስጥኤም ሀገረ መንግሥታዊ ዕውቅና እንደምትሰጥ አስታወቀች

recognition of Palestine.png
Australia will follow the same timeline — like Canada, the UK and France — of moving to formal recognition of Palestine at the UN talks in September. Credit: AAP / Lukas Coch

"የጋዛ ሁኔታ ከዓለም የከፋ ፍርሃት ዐልፎ የሔደ ነው" ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ


Published

By Kassahun Negewo

Source: SBS


Share this with family and friends


"የጋዛ ሁኔታ ከዓለም የከፋ ፍርሃት ዐልፎ የሔደ ነው" ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ


ታካይ ዜናዎች

  • ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ለፍልስጥኤም ሀገረ መንግሥታዊ ዕውቅናን ለመስጠት የወሰኑ ሀገራትን እርምጃ "አሳፋሪ" ሲሉ ተቹ
  • የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዚደንት አሜሪካ የሩስያና ዩክሬይን ፕሬዚደንቶች መካከል የድርድር መድረክ ለማዘጋጀት እየጣረች መሆኑን አመላከቱ
  • ተመድ የጋዛ ከተማ ወታደራዊ ዘመቻ የከፋውን የጋዛ ሁኔታ ከድጡ ወደ ማጡ የሚያሸጋግር ነው ሲል አሳሰበ

የጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፔኒ ዎንግ ለፍልስጥኤም ሀገረ መንግሥታዊ ዕውቅና መስጠትን አስመልክቶ የሰጡት ሙሉ ጋዜጣዊ መግለጫ


Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now