በሱዳን ጦርነት ሳቢያ ከ150 ሺህ በላይ ስደተኞች ወደ አማራ ክልል መግባታቸው ተገለጠ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

ኢትዮጵያ ከ10 ዓመታት በኋላ በሶማሊያ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደሯን ሾመች


ታካይ ዜናዎች
  • ከውጭ ምንዛሪ ግብይት ጋር በተያያዘ የ138 ተጠርጣሪዎች የባንክ ሂሳብ ታገደ
  • ኢትዮጵያ የውጭ የመረጃና ማቀነባበሪያ ኩባንያዎችን ለመሳብ ስትከተል የቆየችውን ፖሊሲ ልትቀይር ነው
  • ከተሽከርካሪዎች በሚወጣ በካይ ጋዝ የሚደርስ የአየር ብክለትን ለመከላከል በኢትዮጵያ የሚዘወሩ ተሽከርካሪዎችን የአየር ብክለት የሚቆጣጠር አስገዳጅ መመሪያ በሁለት ወራት ውስጥ ተግባራዊ ሊሆን ነው
  • ሰሞኑን በጣለው ከፍተኛ ዝናብ በቢሾፍቱ አካባቢ የሚገኙ ሰባት የአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ እርሻዎች ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው ተገለጠ
  • 22ኛው የአፍሪካ ምርጥ ቡና ኮንፈረንስና ኤግዚቪሽን በኢትዮጵያ ሊካሔድ ነው
  • በአዲስ አበባ የድምፅ ብክለት ያስከተሉ 102 የምሽት ጭፈራ ቤቶች ታሸጉ
  • የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአሞራ መንጋ ለሥራዬ እክል እየፈጠረብኝ ነው አለ
  • የሕግ ታራሚዋን የደፈረ የፖሊስ አባል በእሥራት ተቀጣ

Share

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now