ታካይ ዜናዎች
- የኢትዮጵያ የግብርና ዘርፍ በዓመት 2 ነጥብ 5 ትሪሊየን ብር ብድር የሚፈልግ ቢሆንም ከሀገር ውስጥ የተገኘው ከ2 በመቶ በታች መሆኑ ተነገረ
- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምሕረቱ በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ ጋር ኢትዮጵያና አሜሪካ ሕገወጥ የገንዘብ ማስተላለፊያ መንገዶችን ለመቆጣጠር በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መከሩ
- የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቢሾፍቱ አካባቢ ለሚያስገነባው አዲስ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ 500 ሚሊየን ዶላር ለመመደብ ቃል ገባ
- የሚደረገው ሀገራዊ ምክክር ከቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ ጋር ምንም የሚጋጭ ነገር የለውም ሲል የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ
- ከ65 ሺህ በላይ የቀድሞ ተዋጊዎች ወደ ሰላማዊ ሕይወት መመለሳቸው ተነገረ
- የአዲስ አበባ ውሾች የውበት ሳሎን አገልግሎት ማግኘት ጀመሩ