ታካይ ዜናዎች
- የውጭ የሥራ ስምሪት ኤጄንሲዎች የ250 ሺህ ዶላር ዋስትና እንዲያሲዙ የሚያስገድድ ሕግ ለፓርላማ መቅረብ
- በኢትዮጵያ የተከሰተው የዝንጀሮ ፈንጣጣ ቫይረስ ዝርያ ከፍተኛ የሞት መጠንና የስርጭት አቅም ያለው መሆኑ መገለጥ
- የመንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድን በኢትዮጵያ ሙዋዕለ ንዋይ በኩል የመሸጥ ስንዱነት
- የታዋቂው እግር ኳስ ተጫዋች ሙሉጌታ ከበደ የቀብር ሥነ ሥርዓት
Credit: SBS Amharic
SBS World News