ዩናይትድ ስቴትስ እሥራኤል በ30 ቀናት ውስጥ እርዳታዎች ወደ ጋዛ እንዲዘልቁ ካላደረገች የተወሰነ የጦር መሳሪያ እገዳ እንደምታደርግ አስታወቀች
ታካይ ዜናዎች
- በኒው ሳውዝ ዌይልስ የእኩልነት መብቶችን ያካተተ ረቂቅ ድንጋጌ ይሁንታ ሊቸረው መሆን
- የሲድኒ ኩጂ ባሕር ዳርቻ በተንሳፋፊ የነዳጅ ፍሳሽ ሳቢያ በጊዜያዊነት መዘጋት
- 97 ፐርሰንት የአውስትራሊያ ታዳጊ ወጣቶች ከማሕበራዊ ሚዲያ ቢታገዱ ለበለጠ የአዕምሮ ሕመምና ብቸነት ሊዳረጉ እንደሚችሉ መግለጥ
- የጭ ምንዛሪና አየር ጠባይ
Share





