በአማራ ክልል ዋግህምራ ዞን አራት ወረዳዎች ባጋጠማቸው የምግብ እጥረት ከ100 ሺህ በላይ ሰዎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ጠባቂ ሆነዋል

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ኅብረት የሰላምና ፀጥታ ምክር ቤት አባል ሆና ተመረጠች


ታካይ ዜናዎች
  • የጂቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው መመረጥ
  • የአፍሪካ ኅብረት አባል ሀገራት የነፃ ቪዛ እንቅስቃሴ ሊተገብሩ እንደሚገባ የኅብረቱ ማሳሰቢያ
  • የአፍሪካ ቁጥር አንድ ቢሊየነር ዳንጎቴ በኢትዮጵያ እጥፍ የሙዋዕለ ንዋይ ፍሰት እንደሚያደርጉ ማስታወቅ
  • 39 የአፍሪካ ሀገራት የአንድ አፍሪካ አየር መንገድ ፕሮግራምን መቀላቀል
  • የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በመጪዎቹ ሳምንታት አዲስ ፓስፖርት ይፋ የማድረግ ውጥን
  • 49 የውጭ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ የጅምላና ችርቻሮ ገበያ ላይ መሠማራት
  • የኢትዮጵያን ከአግዋ መታገድ ተከትሎ 18 የውጭ ኩባንያዎች መልቀቅ
  • በማይናማር የወንጀል ካምፖች ታግተው የነበሩ 138 ኢትዮጵያውያን መለቀቅ
  • በኮሪደሩ ልማት አህያ ነዳህ የተባለ ግለሰብ ላይ የ5000 ብር መቀጮ መጣል

Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service