ታካይ ዜናዎች
- የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዓመታዊ የሰብዓዊ መብቶች የሥራ ትግበራ ሪፖርት የኢትዮጵያ መንግሥት ኃይሎችና ታጣቂዎች በአለፈው የአውሮፓውያን ዘመን አቆጣጠር በዜጎች ላይ ከሕግ ውጪ ግድያዎችን እንደፈፀሙ የሚያመላክቱ መረጃዎችን አወጣ
- የአዕምሮ ሕሙማን ከሌሎች ታራሚዎች ጋር አብረው መታሠራቸውና የሚደረግላቸው የተለየ ክብካቤ አለመኖሩ እንዲሻሻል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ
- የጤና ሚኒስቴር ዕድሜያቸው እስከ 18 ወራት የሆኑ ሕፃናትን ከመቀንጨር ችግር የሚከላከል አዲስ መርሃ ግብር ይፋ አደረገ
- የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በቅርቡ የአጭር ጊዜ የሙያ ስልጠናዎችን እጀምራለሁ አለ
- ኢትዮጵያ የተቀበሩ የፀረ ሰው ፈንጂዎችን ለማስወገድ የጊዜ ገደቡ እንዲራዘምላት ለአራተኛ ጊዘ ጠየቀች
- የገንዘብ ሚኒስቴር የደረጃ "ሀ" ግብር ከፋዮች የቅድመ ግብር ክፍያ ጊዜን አስመልክቶ አዲስ ማብራሪያ ሰጠ
- በሕመም ምክንያት ተኝታ የነበረችን ታዳጊ አስገድዶ የደፈረ ግለሰብ በእሥራት ተቀጣ