በአዲስ አበባና ስድስት ክልሎች የተስፋፋው የዝንጀሮ ፈንጣጣ እስካሁን 22 ሰዎችን አጥቅቷል

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

በወንጀል የተገኘ ንብረትን ሕጋዊ በማስመሰልና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀሎችን የሚመረምሩ አካላት አስገዳጅ ሆኖ ሲገኝ ከግድያ በስተቀር ያሉ የምርመራ መንገዶችን የሚፈቅደውና አነጋጋሪ የሆነው አዋጅ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፀደቀ


ታካይ ዜናዎች
  • የኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰርቁ ሰዎችን ለሚጠቁሙ ሽልማት የሚሰጠውና ሰርቀው በተገኙት ላይ እስከ አንድ ሚሊየን ብር መቀጮ የሚጥለው መመሪያ መሻሻል
  • የብሔራዊ ቤተ መንግሥት ሙዚየም ለሕዝብ ክፍት መሆን
  • በኢራን - እሥራኤል ጦርነት ሳቢያ የኢትዮጵያ አየር መንግድ የተወሰኑ በረራዎቹን በጊዜያዊነት መግታት
  • ከአምናው የ100 ቢሊየን ብር ጭማሪ ያሳየው የአዲስ አበባ በጀት ለይሁንታ ወደ ምክር ቤት መመራት
  • በሆለታ ከተማ የአንዲት አህያ ፈረስ መውለድ

Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service