ታካይ ዜናዎች
- የውጭ ባንኮች ከሚቀጥለው ዓመት አጋማሽ ጀምሮ ወደ ኢትዮጵያ በመግባት ኢንዱስትሪውን እንደሚቀላቀሉ መነገር
- ኢትዮጵያ ውስጥ ከተገነቡ ከ30 ዓመታት በላይ ያስቆጥሩት አራት የመስኖ ፕሮጄክቶች የታሰበውን ያህል አገልግሎት እየሰጡ ባለመሆናቸው ሀገሪቱ በአማካይ ከ48 ቢሊየን ብር በላይ በየዓመቱ እያጣች መሆኑ
- የብፁዕ አቡነ ማቲያስ መልዕክት "ሁሉን የሚያግባባ ነገር ፈልጉና ችግሮችን በሰላማዊ መንገድ ፍቱ"
- የ14 ዓመት ሴት ልጁን በተደጋጋሚ አስገድዶ በመድፈር ለእርግዝና የዳረገ አባት በእሥራት መቀጣት