ታካይ ዜናዎች
- በ2025 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ7.2 በመቶ እንደሚያድግ ዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት ተነበየ
- የኢትዮጵያ መንግሥትና የዩሮ ቦንድ ያዢ ዓለም አቀፍ የግል ሙዋዕለ ንዋይ አፍሳሾች ቡድን የሀገሪቱን የአንድ ቢሊዮን ዶላር ዩሮ ቦንድ መልሶ ለማዋቀር የጀመሩት ድርድር ያለ ውጤት ተጠናቀቀ
- የዩናይትድ ስቴትስ የዓለም ፋይናንስ ኮርፖሬሽን 'በቢሾፍቱ የሚገነባውን አውሮፕላን ማረፊያ በገንዘብ የመደገፍ ፍላጎት አለኝ' አለ
- ኢትዮጵያ ተጨማሪ ብድር እንዲሰጣት የዓለም ባንክንና ዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅትን ጠየቀች
- ኢትዮጵያ በሶስት ወራት ውስጥ ከውጪ ንግድ 2.4 ቢሊዮን ዶላር አገኛለሁ አለች
- ታርኮ አቪየሽን ከፖርት ሱዳን ወደ አዲስ አበባ የቀጥታ በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ
- ላኪዎችን፣ ጀማሪ ነጋዴዎችንና የአረንጓዴ ኃይል ፕሮጄክቶችን ተጠቃሚ ያደርጋል የተባለ ረቂቅ የግብር ማበረታቻ የተሻሻለ መመሪያ እየተዘጋጀ ነው
- 'የዲጂታል የመረጃ መድረኮችን በመጠቀም የሚሰራጩ ሐሰተኛ መረጃዎች በሕዝብና በሀገር ላይ ከፍተኛ የሳይበር ጥቃት ምንጭ ሆነዋል' አለ የኢትዮጵያ የኢንፎርሜሽን መረብ አስተዳደር