ታካይ ዜናዎች
- የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ሁለት ኮሚሽነሮች በፈቃዳቸው ከሥራቸው መልቀቅ
- የዓለም ባንክ ኢትዮጵያ ውስጥ በገንዘብ የሚያስፈፅማቸውን በርካታ ፕሮጄክቶች የሚገመግሙ ባለሙያዎች ቡድን ማሰማራት
- ከ45 በላይ የሀገራት መሪዎች በ2ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ ላይ ይገኛሉ መባል
- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የፖለቲካ ፓርቲን ከምዝገባ ከመሰረዙ በፊት እስከ አምስት ዓመት ማገድ የሚያስችል አዋጅ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ይሁንታ ማግኘት
- በማያንማር በአጋቾች ታግተው ካሉ 42 ኢትዮጵያውያን መካከል አንድ ታጋች ሕይወቱን እንዳጠፋ መገለጥ
- የስልክህን መብራት ዓይኔ ላይ አብርተሃል በሚል የግድያ ወንጀል የፈፀመ ግለሰብ በእሥር መቀጣት