ታካይ ዜናዎች
- በፌዴራል ደረጃ ካሉ ባለ ድርሻ አካላት ሀገራዊ የምክክር አጀንዳዎችን የማሰባሰቢያ መድረክ ከአንድ ሳምንት በኋላ ይጀምራል መባል
- በሰይፉ EBS እና በሰይፉ ሾው ዩቲዩብ ቻናል ከአንድ ቢሊየን ብር በላይ መዋጮ ለመቆዶኒያ የረድኤት ድርጅት መሰባሰብ
- ኢትዮጵያን ጨምሮ በምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት አካባቢ ከባድ ዝናብ ሊዘንብ እንደሚችል መተንበይ
- በኢትዮጵያ በየዓመቱ ከ16ሺህ በላይ ሰዎች በትምባሆ ምክንያት ሕይወታቸውን እንደሚያጡ መነገር
- 25 የአፍሪካ ሀገራት ምቹ የሥራ ምሕዳር ለመፍጠር የሚያስችል የጋራ አቋም መግለጫ ማውጣት