Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚደንት ጌታቸው ረዳ ከኤርትራ ጋር ሥራን መፍጠር እንደሚፈልጉና ዳግም ጦርነት ማካሔድ እንደማያሻ አመላከቱ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png
Credit: SBS Amharic

ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ደኅንነት ስጋት መሆኑ እስከሚያበቃ ድረስ ኢትዮጵያ አልሻባብን ከማዳከም ተግባር እንደማትገታ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ


Published

Updated

By Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS


Share this with family and friends


ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ደኅንነት ስጋት መሆኑ እስከሚያበቃ ድረስ ኢትዮጵያ አልሻባብን ከማዳከም ተግባር እንደማትገታ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ


ታካይ ዜናዎች

  • ለጨረታ ቀርቦ ከ2400 ዶላር በላይ የተሸጠው የአትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ ማሊያ ለአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ማጠናከሪያነት እንደሚውል መገለጥ
  • የኢትዮጵያ ለተለያዩ ሥራዎች በሶስት ወራት ውስጥ ከ87 ሺህ በላይ ዜጎችን ወደ መካከለኛው ምሥራቅና አውሮፓ ማሠማራት
  • የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዓለም አቀፍ አራት ኮከብ ሽልማት ተቀባይ መሆን
  • በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በኩል ለራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲዎች ማቋቋሚያ ከግማሽ ዶላር በላይ ድጋፍ ማድረግ
  • ባለፉት ዘጠኝ ዓመታት በኢትዮጵያ የፕላስቲክ ብክለት መጠን ከ500 ፐርሰንት በላይ ጭማሪ ማሳየት
  • ለዘንድሮ የትምህርት ዘመን የተመዘገቡ ተማሪዎች ቁጥር በ10 ሚሊየን እንደሚያንስ መነገር
  • የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የቀረው የሥራ ዘምን ሶስት ወራት ብቻ ቢሆንም ማራዘም እንደማይፈልግ ማሳወቅ

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now