Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

ኢትዮጵያ ከ86 ሚሊየን በላይ በድህነት ውስጥ የሚገኝ ሕዝብ በመያዝ ከአፍሪካ ቀዳሚ ሥፍራ መያዟን ተመድ አመለከተ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png
Credit: SBS Amharic

ኢትዮ - ቴሌኮም ያስጀመረው የ30 ቢሊየን ወይም 10 በመቶ ድርሻ አክሲዮን ሽያጭ በኢትዮጵያ ብርና ለኢትዮጵያውያን ብቻ የተፈቀደ መሆኑ ተነገረ


Published

Updated

By Demeke Kebede

Source: SBS


Share this with family and friends


ኢትዮ - ቴሌኮም ያስጀመረው የ30 ቢሊየን ወይም 10 በመቶ ድርሻ አክሲዮን ሽያጭ በኢትዮጵያ ብርና ለኢትዮጵያውያን ብቻ የተፈቀደ መሆኑ ተነገረ


ታካይ ዜናዎች

  • ዓለም አቀፉን የሰብዓዊ መብቶች ቀን አስመልክቶ የሥነ ጥበብ ሥራዎች ውድድር መጀመር
  • አዲሱ የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝ ከጥቅምት ወር አንስቶ ተግባራዊ መሆን
  • በሶማሌ ክልል ጥቃት ሊፈፅሙ የነበሩ የአልሸባብ አባላት ላይ የዕድሜ ይፍታህ ብይን መጣል
  • በመሳሪያ ላይ ብቻ የተመሠረተ የአተነፋፈስ ሥርዓትን ማቋረጥ የሚፈቅድ ረቂቅ ሕግ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቅረብ
  • በኢትዮጵያ በስምጥ ሸለቆ ውስጥ ለ22 ቀናት ወደ መሬት ለመውጣት ተፈጥሯዊ እንቅስቃሴ ሲያደርግ የነበረው ቅልጥ አለት የመወጠር ሁኔታ መርገብ
  • በኢትዮጵያ ከሞቱ ሰዎች ኩላሊት እንዲለገስ የሚፈቅድ ሕግ እንዲዘጋጅ መጠየቅ
  • የኢትዮጵያ መንግሥት ራስ ገዟ ሶማሌላንድ አዲስ አበባ ላይ ኤምባሲ እንድትገነባ ቦታ መስጠት
  • በወሎና አካባቢው ከፍተኝ ሕዝባዊ ከበሬታ የነበራቸው የአባ መፍቀሬ ሰብ ኪዳነ ወልድ የቀብር ሥነ ሥርዓት መፈፀም

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now