ታካይ ዜናዎች
- ኢትዮጵያ ከቻይና ከተበደረችው 5.38 ቢሊዮን ዶላር ቢያንስ ከፊሉን ብድር በዩዋን ለመክፈል ከቻይና ጋር ውይይት ጀመረች
- መንግሥት የረጅም ጊዜ ወለድ በሚከፈልባቸው የውጪ ብድሮችና የውጭ የገንዘብ ድጋፎች ላይ ጥገኝነቱን እንዲቀንስ የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማኅበር አሳሰበ
- በአዲስ አበባ ባለ 5 ኮከብ ሆቴሎች ድረስ ያሉ የምጣኔ ሃብት ድርጅቶች ቆጠራ እየተካሔደ ነው
- በእንሰሳት መኖ ላይ የተጣለው ቀረጥ በጥቅምት ወር መጨረሻ ላይ ይነሳል ተብሎ እየተጠበቀ ነው
- በድሬዳዋ የደወሌ ባቡር መስመር ሲጓዝ የነበረ የመንገደኞች ባቡር በደረሰበት አደጋ የ14 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተመለከተ