ታካይ ዜናዎች
- የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ 'መጪው ሀገራዊ ምርጫ ከመካሔዱ በፊት ሁሉም ጦርነቶች ሊቆሙ ይገባል' ማለት
- የኢትዮጵያ መንግሥት የዓለም ገንዘብ ድርጅት ብሔራዊ ባንክ በገለልተኛ ባለሙያዎች እንዲመራ ያቀረበውን ምክረ ሃሳብ ውድቅ ማድረግ
- ማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ ከመንግሥት ሠራተኛ ላይ ገንዘብ እንዳይቆርጥ የሚያስገድድ አዋጅ ማፅደቁን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ማስታወቅ
- የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች በነበረው አለልኝ አዘነ ግድያ ባለቤቱን ጨምሮ ጥፋተኛ የተባሉ ሁለት ግለሰቦች በፅኑዕ እሥራት መቀጣት