ታካይ ዜናዎች
- የፍትሕ ሚኒስቴር ሰሞኑን የተሻሻለው በወንጀል የተገኘን ንብረት ሕጋዊ ማስመሰልና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳት ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣው አዋጅ ከፍርድ ቤት ፈቃድ ውጪ የሚደረግ ምርመራን አይፈቅድም ማለት
- የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦርድ ለውጪ ባለ ሃብቶች ቀደም ሲል ዝግ በነበሩ የንግድ ዘርፎች ለመሠማራት ይጠበቅባቸው የነበረውን የካፒታል መጠን ከግማሽ በላይ መቀነስ
- የኢትዮጵያ ወርኅዊ የዋጋ ግሽበት ባለፈው ወር ከነበረው ተመሳሳይ ወቅት ጋር 14.4 በመቶ ሳይቀየር መቀጠል
- የዳሸን ባንክ የከበሩ ንብረቶችን የማስቀመጥ አገልግሎት መጀመር
- የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኅን ባለ ስልጣን በኢትዮጵያ ዋነኛዎቹ የጥላቻ ንግግር አሰራጮች ታዋቂ የሚባሉ ሰዎች መሆናቸውን በጥናት አረጋግጫለሁ ማለት
- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ውኃ ላይ ማረፍ የሚችሉ ሁለት አውሮፕላኖችን ማዘዝ
- የ70 ዓመቱ የዕድሜ ባለፀጋ በሁለተኛ ዲግሪ መመረቅ