Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

በትግራይ ክልል ለሠራዊት ብተናና መልሶ ማቋቋም ሥራ የሚውል ከዓለም አቀፍ አጋር አካላት 60 ሚሊዮን ዶላር፤ ከፌዴራል መንግሥቱ አንድ ቢሊየን ብር መመደቡ ተገለጠ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png
Credit: SBS Amharic

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካይሮ - ግብፅ በተካሔደው 56ኛው የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር አጠቃላይ ስብሰባ ላይ በዓለም አቀፍ አገልግሎት ዘርፍ "የዓመቱ ምርጥ አየር መንገድ" ሆኖ ለስምንተኛ ጊዜያት ሽልማት ተቀዳጀ


Published

By Demeke Kebede

Source: SBS


Share this with family and friends


የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካይሮ - ግብፅ በተካሔደው 56ኛው የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር አጠቃላይ ስብሰባ ላይ በዓለም አቀፍ አገልግሎት ዘርፍ "የዓመቱ ምርጥ አየር መንገድ" ሆኖ ለስምንተኛ ጊዜያት ሽልማት ተቀዳጀ


አንኳሮች

  • ሙሉ ለሙሉ የተገጣጠሙ የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡበት የቀረጥ መጠን መቀነስ
  • የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሙዋዕለ ንዋይ ባንክ የማቋቋም ዕሳቤ
  • የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለተያዘው በጀት ዓመት ያዘጋጀውን 582 ቢሊየን ብር የሚደርስ ተጨማሪ የበጀት ጥያቄ ማፅደቅ
  • በኢትዮጵያ ከ20 ሚሊየን በላይ ሰዎች የመፀዳጃ አገልግሎቶችን እንደማይጠቀሙ መነገር
  • 40 በመቶ የሚሆኑ ሕፃናት 5 ዓመት ሳይሞላቸው በውኃ ብክለት ሳቢያ ሕይወታቸውን ማጣት
  • 270 የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ታራሚ ናይጄሪያውያንን የመመለስ ትዕዛዝ መውጣት
  • ኢትዮጵያ በኬንያ በኩል ለታንዛኒያ የኤሌክትሪክ ኃይል የመሸጥ ዕቅድ
  • ለኢትዮጵያ የ4 ነጥብ 9 ቢሊየን ዶላር የውጭ ዕዳ ሽግሽግ መደረግ
  • የአውሮፓ ኅብረት በኢትዮጵያውያን ላይ የጣለውን የቪዛ ዕገዳ ለማንሳት የሚያስችል ተጨባጭ እርምጃዎችን እንዲወስድ ከኢትዮጵያ በኩል ጥያቄ መቅረብ

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now