አንኳሮች
- በኢትዮጵያ በዝንጀሮ ፈንጣጣ የተያዘ ሰው መገኘት
- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባንኮች የማገገሚያ ዕቅድ እንዲያዘጋጁ የሚያስገድድ አዲስ መመሪያ ማውጣት
- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመንግሥት ሠራተኞችን የቤት ችግርን ለመቅረፍ የሚያግዝ 120 ቢሊየን ብር ለማቅረብ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማት ፕሮጄክት ጋር የመግባቢያ ሠነድ ስምምነት ፍረማ
- ቦይንግ በኢትዮጵያና ኢንዶኔዥያ ከተከሰከሱት ቦይንግ 737 MAX ጋር በተያያዘ የማጭበርበር ወንጀል ክሱን ላለመሥረት ከኩባንያው ጋር ከስምምነት መድረሱን የዩናይትድ ስቴትስ ፍትሕ መሥሪያ ቤት ማስታወቅ