በፓስፖርት ድለላ ተሠማርተዋል የተባሉ 65 ተጠርጣሪዎች ተያዙ፤ 25ቱ ሴቶች ናቸው

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

በባሕር ማዶ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ - ኢትዮጵያውያን ሐዋላ የሚያስተላልፉበት አዲስ የክፍያ ሥርዓት ይፋ ሆነ


ታካይ ዜናዎች
  • ሕገወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀልን ለመከላከል ያስችላል የተባለ የመረጃና የጥሪ ማዕከል ይፋ መደረግ
  • ኢትዮጵያ ውስጥ ራስን በራስ የማጥፋት ቁጥር እየጨመረ መሆኑ
  • የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን ምክር ቤት ፖሊስ አገልጋዮችን ከማጀብ እንዲታቀብ መጠየቅ
  • በኢትዮጵያ የአየር ታክሲ አገልግሎት ለመጀመር ከስምምነት ላይ መደረስ
  • በትግራይ ክልል የHIV/AIDS ቫይረስ ስርጭት ወደ ሶስት በመቶ ከፍ ማለት
  • ፆታን መሠረት አድርገው የሚፈፀሙ ወንጀሎች በተለይ የሚዳኙበት ችሎት የማቋቋም መሰናዶ
  • በኢትዮጵያ ሶስተኛ የማሪታይም ማሰልጠኛ አካዳሚ ለመክፈት የመግባቢያ ሰነድ መፈረም
  • የቤንሻንጉል ጉምዝ መንግሥት በትጥቅ ትግል ላይ የነበሩና የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ወደ ማኅበረሰቡ ለመቀላቀል ፈቃደኛ የሆኑ የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም የጊዜ ገደብ ማበጀት
  • በአዲስ አበባ የሚገኙ ባንኮች እስከ ምሽቱ 3 ሰዓት ድረስ አገልግሎት እንዲሰጡ ጥያቄ መቅረብ
  • ዝንጀሮ በግ በላ

Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service