“ትልቁ ሕልማችን ‘ኮቪድ 19 - መረጃ ለትግበራ’ የሚለው ዕውን ሆኖ ማየት ነው” - ዶ/ር ኃይላይ አብርሃና አዜብ ገብረሥላሴ20:08Azeb Gebreselassie (T-L) and Dr Hailay Abrha (R) Source: Suppliedኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (36.89MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ኃይላይ አብርሃ - በፍሊንደርስ ዩኒቨርሲቲ የተላላፊ በሽታዎች ተመራማሪ፤ አዜብ ገብረሥላሴ - በኒው ሳውዝ ዌይልስ ዩኒቨርሲቲ የጆርጅ ኢንስትቲትዩት የጤና ሥርዓት የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪና ተባባሪ ተመራማሪ፤ በቅርቡ ስለቆመው በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች በይነ መረብ (Australian Based Ethiopian Researchers Network – ABREN) ይናገራሉ።አንኳሮችበአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች በይነ መረብ ጅማሮለመጀመሪያ ጊዜ ያካሔደው ሳይንሳዊ የውይይት መድረክ ፋይዳዎችየበይነ መረቡ የወደፊት የጉዞ አቅጣጫዎችShareLatest podcast episodes"ኢትዮጵያ ውስጥ የሁሉንም ክልልሎች ይሁንታ ለማግኘትና ዲሞክራሲም ሥር እንዲሰድ ለማድረግ ፕሬዚደንታዊ ሥርዓት ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም2018 - አዲስ ዓመት፣ አውደ ዓመት፣ ዕንቁጣጣሽ"አዲሱ አመት የአንድነት ፤ የመተባበር ፤ የሰላም እና ፍቅር እንዲሆንልን እንጸልያለን " - ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ" አዲሱ ዓመት ወደ እግዚአብሔር የምንጠጋበት እና የምንታደስበት እንዲሆን እፀልያለሁ" - ዶ/ር ናትናኤል ገመዳ