Attendees at the Women's March 4 Justice in Brisbane Source: AAPበሴቶች ላይ በጾታ ምክንያት የሚደረግ ጥቃት እና መድልዎ ይቁም በማለት በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ አውስትራሊያውያን በመላው የአገሪቱ ከተሞች ለሰልፍ ወጡ ፡፡ ሰልፉ March 4 Justice _ ለፍትህ የተወጣ ሰላማዊ ሰልፍ በሚል መሪ ሃሳብ ተዘጋጅቷል ፡፡
Published
Updated
Presented by Martha Tsegaw
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
በሴቶች ላይ በጾታ ምክንያት የሚደረግ ጥቃት እና መድልዎ ይቁም በማለት በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ አውስትራሊያውያን በመላው የአገሪቱ ከተሞች ለሰልፍ ወጡ ፡፡ ሰልፉ March 4 Justice _ ለፍትህ የተወጣ ሰላማዊ ሰልፍ በሚል መሪ ሃሳብ ተዘጋጅቷል ፡፡