Haile Roots (L), Girma Zeleke (B-L), Solomon Sisay (B-R) and Nati Man (R). Source: Roots, Zeleke, Sisay, Natiየሙዚቃ አቀናባሪው ኤልያስ መልካ፣ ጆኒ ራጋና ሃይሌ ሩት ከሙዚቃ አድናቂ ወዳጆቻቸው ጋር የቅጂ መብቶች ችግርን እንዲቀርፍ የመሰረቱት አውታር ዲጂታል የሙዚቃ መሸጫ ዓለም አቀፍ አገልግሎት ጀምሯል። ከመሥራቾቹ ድምፃዊ ኃይሌ ሩትስና አቶ ግርማ ዘለቀ፤ የሙዚቃ ሥራዎቻቸውን አውታር ላይ የጫኑት የአውስትራሊያ ነዋሪዎች ድምፃዊ ናቲ ማንና የሳክስፎን ተጫዋቹ ሰለሞን ሲሳይ ስለ አውታር ግልጋሎቶች ጠቀሜታ ይናገራሉ።
የሙዚቃ አቀናባሪው ኤልያስ መልካ፣ ጆኒ ራጋና ሃይሌ ሩት ከሙዚቃ አድናቂ ወዳጆቻቸው ጋር የቅጂ መብቶች ችግርን እንዲቀርፍ የመሰረቱት አውታር ዲጂታል የሙዚቃ መሸጫ ዓለም አቀፍ አገልግሎት ጀምሯል። ከመሥራቾቹ ድምፃዊ ኃይሌ ሩትስና አቶ ግርማ ዘለቀ፤ የሙዚቃ ሥራዎቻቸውን አውታር ላይ የጫኑት የአውስትራሊያ ነዋሪዎች ድምፃዊ ናቲ ማንና የሳክስፎን ተጫዋቹ ሰለሞን ሲሳይ ስለ አውታር ግልጋሎቶች ጠቀሜታ ይናገራሉ።