“በሃሳብ ዙሪያ ብንከራከር ብሔረተኛነት ፅንፍ ይዞ ለአገር አደጋ በሚሆንበት አቅጣጫ አይሔድም።” - ታየ ደንደአ

Taye Dendea Source: Courtesy of PD
አቶ ታየ ደንደአ፤ የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ የሕዝብ አስተያየትና ፐብሊሲቲ ዲፓርትመንት ዳይሬክተር፤ ፓርቲያቸው ስለምን ከኦሮሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅርት ወደ ኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ እንደተለወጠ፣ ከአማራ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ጋር ስላለው የጋራ መርሃዊ ትብብሮችንና የኢሕአዲግ ከግንባር ወደ ወደ ወጥ አገር አቀፍ ፓርቲነት የመለወጥ ፋይዳዎች አንስተው ይናገራሉ።
Share