"አዲሱ ዓመት ሰላምን ያምጣልን፤ አይለያየን" ድምፃዊት ብፅዓት ስዩምና ተዋናይ ተስፋዬ ገብረሃና

Bitsat Seyoum and Tesfaye Gebrehana. Source: Seyoum and Gebrehana.
ድምፃዊት ብፅዓት ስዩምና ተዋናይ ተስፋዬ ገብረሃና የአገር ቤት የአዲስ ዓመት አከባበር ትውስታዎቻቸውንና በአገረ አውስትራሊያ የዘንድሮውን አዲስ ዓመት እንደምን ተቀብለው እንደሚያከብሩ ይናገራሉ። የአዲስ ዘመን መልካም ምኞታቸውን ያቀርባሉ።
Share