ታካይ ዜናዎች
- በአውሮፓውያኑ 2025 የመጀመሪያ አጋማሽ በሞያሌ በኩል ከወጡት ስደተኞች መካከል 74 በመቶ የሚሆኑት መነሻቸው ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መሆኑን ዓለም አቀፍ የፍልሰተኞች ድርጅት አመለከተ
- በቀጥታ ከውጭ የተቀዱ በዓላት በትምህርት ቤቶች እንዳይከበሩ ተከለከለ
- የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦይንግ 737 MAX አውሮፕላኖች ግዢ ስምምነት የኢትዮጵያና አሜሪካ ንግድ ግንኙነት እየፈጠረ ለሚገኘው አዎንታዊ ውጤት ማሳያ መሆኑን በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ አስታወቀ
- በትግራይ ክልል ዳግም ጦርነት እንዳይቀሰቀስ ለመከላከል ተፅዕኖ ፈጣሪ አገራት ጥረት እንዲያደርጉ ጥረት ቀረበ
- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከታህሳስ ወር መጨረሻ እስከ መጋቢት ወር የመጀመሪያ ሳምንት ድረስ ለሚያደርገው የውጭ ምንዛሪ ጨረታ 420 ሚሊዮን ዶላር መመደቡን ገለጠ
- ምርጫ ቦርድ ዘንድሮ ለሚያካሂደው 7ኛው አገር አቀፍ ምርጫ የድምፅ ሰጪዎችን ምዝገባ በዲጂታል ቴክኖሎጂ አማካይነት እንደሚያካሂድ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ አስታወቁ
- በማርበርግ በሽታ ሕይወታቸው ያለፉ ሰዎች አስከሬን ለቤተሰብ አይሰጥም ተባለ
- የተመረዘ ምግብ በልተው ነበር የተባሉ ሰባት የአንድ ቤተሰብ አባላት ሕይወታቸውን አጡ
- በመኪና አደጋ ሕይወቱ ያለፈ ታላቅ ወንድሙን ለመቅበር ወደ ቀብር ሥፍራ ሲሔድ የነበረ የሟች ታናሽ ወንድም በመኪና ተገጭቶ ሞተ





