“እናትነት ጥሩም ከባድም ነው፤ ልጆችን ለማሳደግ መስዋዕትነት መክፈል ግዴታ ነው” - እማሆይ አስቴር ኃይሉ

Tarik Wasie (L), Emahoy Aster Hailu (T-R) and Lula Kibreab (B-R) Source: Wasie, Hailu and Kibreab
እማሆይ አስቴር ኃይሉ ከፐርዝ፣ ሉላ ክብረአብ ፟ ከሜልበርንና ታሪክ ዋሴ ከብሪስበን፤ ስለ እናትነትና የእናቶች ቀን ይናገራሉ። ለመላው እናቶች መልካም ምኞታቸውን ይገልጣሉ።
Share