ስንታየሁ ካሣ፤ ዘላለማዊ ስንብት

Sintayehu Kassa. Source: Zewdu Tadesse
አቶ ዘውዱ ታደሰና ወ/ሮ ሥፍራሽ ረዲ፤ ከልጅነት እስከ ዕውቀት ጓደኛቸው የነበሩትንና ሰሞኑን ሜልበርን ውስጥ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩትን የአቶ ስንታየሁ ካሣን ሕይወት ይዘክራሉ። ስለ ቀብር ሥነ ሥርዓቱ ሂደትና አፈጻጸምም ይናገራሉ።
Share
Sintayehu Kassa. Source: Zewdu Tadesse
SBS World News