Dr Wubshet Tesfaye and Alemayehu Mekonnen. Source: Tesfaye and Mekonnenዶ/ር ውብሸት ተስፋዬ በካንብራ ዩኒቨርሲቲ የመድኃኒት አጠቃቀም ተመራማሪና ዶ/ር ዓለማየሁ መኮንን በዲከን ዩኒቨርሲቲ የመድኃኒት አጠቃቀም ተመራማሪ፤ የኮሮናቫይረስ ክትባቶችን የመከላከል አቅምና የክተባ ሂደትን ያስረዳሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ውብሸት ተስፋዬ በካንብራ ዩኒቨርሲቲ የመድኃኒት አጠቃቀም ተመራማሪና ዶ/ር ዓለማየሁ መኮንን በዲከን ዩኒቨርሲቲ የመድኃኒት አጠቃቀም ተመራማሪ፤ የኮሮናቫይረስ ክትባቶችን የመከላከል አቅምና የክተባ ሂደትን ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- በፋይዘርና አስትራዜኒካ ኮሮናቫይረስ ክትባቶች መካከል ያሉ ተመሳሳይነቶችና ልዩነቶች
- የኮሮናቫይረስ ክትባቶችን የመከተብ ጠቀሜታና ያለመከተብ ጉዳት ምንድነው?
- ኮሮናቫይረስና የኢትዮጵያ አገራዊ ምርጫ