በአዲስ አበባና ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲዎች የቋንቋ መምህር፤ ኢመረተስ ፕሮፌሰር ባየ ይማም፤ በቅርቡ ለሕተመት ስላበቁት "የአማርኛ ሰዋሰው" መፅሐፋቸውን ትሩፋቶች ነቅሰው ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- የአራተኛ ጊዜ ሕትመት አስፈላጊነት
- ማሻሻያዎች
- የቋንቋ የአዕምሮ መዋቅራዊ ባሕሪይ፣ የአንደበት ግንኙነትና አጠቃቀም
- የንግግር ክፍሎችና ብዛት
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
Updated
By Kassahun Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
