ኢመረተስ ፕ/ር ባየ ይማም፤ በአዲስ አበባና ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲዎች የቋንቋ መምህርና "የአማርኛ ሰዋሰው" መጽሐፍ ደራሲ፤ በመጽሐፋቸው ውስጥ ስላነሷቸው የአማርኛ ሰዋሰው አወዳደቅ ሂደትና ደረጃ፣ የሆህያት አጠቃቀምና ጥቅል የቋንቋ ሥርዓተ ትምህርትን አስመልክተው ምክረ ሃሳባቸውን ያጋራሉ።
ፊደል በወጉ ያልለዩ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲ ውስጥ አጋጥመውኛል።ኢመረተስ ፕ/ር ባየ ይማም
የራሳቸውን የቋንቋ ሥርዓት ተከትለው አግባብ ባለው መልክ ሃሳባቸውን መግለፅ የማይችሉ የብሔረሰብ ተማሪዎችን ነው ያፈራነው።ኢመረተስ ፕ/ር ባየ ይማም
በቋንቋ መለያየትና መግባባት የማንችልበት ደረጃ ላይ ልንደርስ እንችላለን።
አንድ ሕዝብ በስሜት መነዳት ከጀመረ፤ የነበረው ነገር ሁሉ እንዳልነበር ነው የሚሆነው።ኢመረተስ ፕ/ር ባየ ይማም
በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ ውስጥ መፅሐፍን ማሳተም፤ ሰማይን የመንካት ያህል ነው።ኢመረተስ ፕ/ር ባየ ይማም
Share






