"እንኳን አደረሳችሁ፤ ኢትዮጵያውያን ክፉ አያግኛችሁ" አርቲስት እንዳልካቸው የኔሁን (2PAC)

Endalkachew Yenehun (TUPAC). Source: Tupac
የመሰንቆ ተጫዋች፣ የግጥምና ዜማ ደራሲ እንዳልካቸው የኔሁን (2PAC) ስለ አገር አቤት የአዲስ ዘመን ቅበላ ትውስታዎቹና የአገረ አውስትራሊያ ገጠመኞቹ አንስቶ ያወጋል። መልካም ምኞቱንም ይገልጣል።
Share
Endalkachew Yenehun (TUPAC). Source: Tupac
SBS World News