በትናንትናው እለት በሜልበርን ፉትስክሬ ኒኮልሰን ጎዳና የተደረገው 2018 የአትዮጵያውን አዲስ አመት መቀብያ ዝግጅት ቅኝት።

ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ፕሬዚደንት፤ እንዲሁም አቶ ኃይለሰማዕት መርሃጥበብ፣ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ዋና ፀሐፊና የአዲስ ዓመት አስተባባሪ ኮሚቴ አባል ፤ በትናንትናው እለት በሜልበርን ፉትስክሬ ኒኮልሰን ጎዳና የተደረገው 2018 የአትዮጵያውን አዲስ አመት መቀብያ ዝግጅት በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን አመላክተዋል።
Share