ወ/ሮ ወጋሐተ መለስ (ከሜልበርን)፣ አቶ ጥላዬ ታረቀኝ (ከብሪስበን)፣ እና ወ/ሮ ሱዛ አበበ (ከፐርዝ)፤ እንደምን በዓለ ልደት 2017ን እንዳከበሩ ይገልጣሉ፤ የመልካም ምኞት መልዕክቶቻቸውንም ያስተላልፋሉ።
አንኳሮች
- በዓለ ልደት
- የበዓል አከባበር በሀገረ አውስትራሊያ
- የአርአያ በጎ አድራጎት ማኅበር ሚና በበዓለ ልደት
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
By Elias Gudisa
Source: SBS
Share this with family and friends
