Dr Emayenesh Seyoum (L), and Tesfaye Endeshaw (R) Source: Courtesy of SBS Amharic and ESዶ/ር እማዬነሽ ስዩም - የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ሕብረት ፕሬዚደንትና አቶ ተስፋዬ እንደሻው - የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ቅድመ መከላከልን ለማገዝ እየተደረጉ ስላሉና ሊደረጉ ስለሚገቡ እርዳታዎች ይናገራሉ። ለቪክቶሪያ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያንም የወገን - ለወገን ይድረስ አስቸኳይ ጥሪ ያቀርባሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር እማዬነሽ ስዩም - የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ሕብረት ፕሬዚደንትና አቶ ተስፋዬ እንደሻው - የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ቅድመ መከላከልን ለማገዝ እየተደረጉ ስላሉና ሊደረጉ ስለሚገቡ እርዳታዎች ይናገራሉ። ለቪክቶሪያ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያንም የወገን - ለወገን ይድረስ አስቸኳይ ጥሪ ያቀርባሉ።