ብጹእ አቡነ ጴጥሮስ ዶ/ር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሀፊ ፤ የኒውዪርክ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የመስቀል በአልን ምክንያት በማድረግ በአውስትራሊያ እና በአለም ዚሪያ ለሚገኙ አማኒያን የእንኳን አደረሳችሁ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል ።
Published
Updated
By Martha Tsegaw
Presented by Martha Tsegaw
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ብጹእ አቡነ ጴጥሮስ ዶ/ር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሀፊ ፤ የኒውዪርክ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የመስቀል በአልን ምክንያት በማድረግ በአውስትራሊያ እና በአለም ዚሪያ ለሚገኙ አማኒያን የእንኳን አደረሳችሁ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል ።
አንኳሮች
- መስቀል እና የክርስቲያኖች ቁርኝት
- ክርስቶስ ለምን በመስቀል ተሰቀለ
- መስቀል የማይዳሰሰው የአለም ቅርስ