Karim Degal (L), Martha Kebede (C), and Hailesemaet Merhatibeb (R). Credit: K.Degal, M.Kebede and H.Merhatibebአቶ ካሪም ደጋል፣ የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ክብረ በዓል አስተባባሪ ኮሚቴ ዳይሬክተር፤ አቶ ኃይለሰማዕት መርሃጥበብ፣ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ዋና ፀሐፊና የአዲስ ዓመት አስተባባሪ ኮሚቴ አባል፤ ወ/ሮ ማርታ ከበደ፤ የአዲስ ዓመት አስተባባሪ ኮሚቴ አባልና የመድረክ መሪ፤ በሜልበር ፉትስክሬይ ክፍለ ከተማ ቅዳሜ ሴፕቴምበር 6 / ጳጉሜን 1 በሚካሔደው የአዲስ ዓመት ቅበላ ልዩ ዝግጅት ላይ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንዲገኙ ይጋብዛሉ።
አቶ ካሪም ደጋል፣ የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ክብረ በዓል አስተባባሪ ኮሚቴ ዳይሬክተር፤ አቶ ኃይለሰማዕት መርሃጥበብ፣ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ዋና ፀሐፊና የአዲስ ዓመት አስተባባሪ ኮሚቴ አባል፤ ወ/ሮ ማርታ ከበደ፤ የአዲስ ዓመት አስተባባሪ ኮሚቴ አባልና የመድረክ መሪ፤ በሜልበር ፉትስክሬይ ክፍለ ከተማ ቅዳሜ ሴፕቴምበር 6 / ጳጉሜን 1 በሚካሔደው የአዲስ ዓመት ቅበላ ልዩ ዝግጅት ላይ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንዲገኙ ይጋብዛሉ።
አንኳሮች
- ምርጫ - ፉትስክሬይ ወይስ ፌዴሬሽን አደባባይ?
- ፋይዳዎች
- ግብዣ
- የመልካም ምኞት መልዕክቶች