በፉትስክሬ ኒኮልሰን ጎዳና በተደረገው የ2018 አዲስ አመት መቀበያ ዝግጅት የተሳታፊዎ አስተያት እና የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት

በፉትስክሬ ኒኮልሰን ጎዳና በተደረገው የ2018 አዲስ አመት መቀበያ ዝግጅት ተሳታፊ ከነበሩት እና ካነጋገርናቸው መካከል ወ/ሮ ቆንጂት ጥላሁን ፤ ወ/ሮ ሰላም አለሙ ፤ ሄላን ካሳ ፤ ዶ/ር ኢዛና ውቤ ፤ ዶ/ር ብሩክ ይርሳው ፤ አቶ ግዛት እና ዶ/ር ብርሃን አህመድ እንዲሁም ተጠባባቂ ኮማንደር ስኮት ዳርሲ እና ሬቤካ ሃርዲ ዝግጅቱ በጥሩ ሁኔታ መካሄዱን እና የኢትዮጵያውያንን ባህል ያንጸባረቀ ነበር ሲሉ ተናግረዋል ።
Share