ለሁለት ሺህ አመት ሳይቀየር የዘለቀው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ አምልኮ ስርአት፤ በዋሽንግተን ዲሲ ርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተ-ክርስቲያንም ቀጥሏል08:29ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (7.78MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ቀሲስ አብርሀም ሀብተ ስላሴ በዋሽንግተን ዲሲ ርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም አገልጋይ ፤ “ ባህላችን ጥንታዊ ነው የተቀዳውም ከመጀመሪያዎቹ የክርስትና አማኞች ነው ፤ ቅዱስ በሆነ ባህል እናምናለን መጽሀፍ ቅዱስም አለን ፤ እነዚህ ሁለቱ በምንም ይነት መልኩ የማይነጣጠሉ ናቸው ይላሉ፡፡ ‘’አንኳሮችበዋሽንግተን ዲሲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጥንታዊ የሆነውን የቤተ- ክርስቲያ ቋንቋ - ግእዝን ለመጠበቅ የሚያድጉት ትጋትባህልን እና ቋንቋን ጠብቆ ለማቆየት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ር ድርሻየቤተ- ክርቲያን እጣን እና የምእመና ነጠላ ያላቸው ሀይማኖታዊ አንድምታShareLatest podcast episodesየጤና ሚኒስቴር በደቡብ ኢትዮጵያ ጂንካ ከተማ ተከሰተ የተባለው አዲሱ በሽታ ከኢቦላ ጋር ተመሳሳይነት ያለው ማርበርግ ቫይረስ እንደሆነ አስታወቀ#99 አልኮልን ‘እምቢኝ’ ማለትበትግራይ ክልል ዳግም ጦርነት ሊያገረሽ ይችላል በሚል ስጋት የምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ፍጆታዎች ዋጋ መናሩን ነዋሪዎች ተናገሩተስፋ የራዲዮ ድራማ፤ ሕይወትና ሞት - ነፃነትና ፅልመት