Helina Lakew (L-L), Lidya Tessema (T-R), and Nahom Kidane (B-R).Source Helina,Lidya,Nahom Source: Helina, Lidya, Nahomበቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ሴቶች ህብረት በወጣት አመራር ፤ በከፍተኛ የትምህርት ውጤት እና በስፖርት ላቅ ላሉ ወጣቶች እውቅናን ለወጣት ሊድያ ተሰማ ፤ ወጣት ህሊና ላቀው እና ወጣት ናሆም ኪዳኔ የተሰጣቸው እውቅና እና ሽልማት ከራሳቸው ማህበረሰቡ መምጣቱ ዋጋው ከሁሉ የላቀ ነው ሲሉ ተናግረዋል ፡፡
Published
Updated
Presented by Martha Tsegaw
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ሴቶች ህብረት በወጣት አመራር ፤ በከፍተኛ የትምህርት ውጤት እና በስፖርት ላቅ ላሉ ወጣቶች እውቅናን ለወጣት ሊድያ ተሰማ ፤ ወጣት ህሊና ላቀው እና ወጣት ናሆም ኪዳኔ የተሰጣቸው እውቅና እና ሽልማት ከራሳቸው ማህበረሰቡ መምጣቱ ዋጋው ከሁሉ የላቀ ነው ሲሉ ተናግረዋል ፡፡