Emperor Menelik II- illustration, 1906. Pictured with his palace in Addis Ababa in Ethiopia. Source: Gettyየኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ፤ ስለ ዳግማዊ አፄ ምኒልክ የሕይወት ዘመንና ውርሰ አሻራዎች አንስተው ይናገራሉ። “የኢትዮጵያ ሕዝብ ቀደም ሲል በኢትዮጵያዊነት ስሜት በአንድነት የተነሳውና ሁልጊዜም የሚነሳው በአድዋ መንፈስ ነው” ይላሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
የኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ፤ ስለ ዳግማዊ አፄ ምኒልክ የሕይወት ዘመንና ውርሰ አሻራዎች አንስተው ይናገራሉ። “የኢትዮጵያ ሕዝብ ቀደም ሲል በኢትዮጵያዊነት ስሜት በአንድነት የተነሳውና ሁልጊዜም የሚነሳው በአድዋ መንፈስ ነው” ይላሉ።
አንኳሮች
- የምኒልክ ውልደትና ዕድገት
- የውጫሌ ውል የታቀደ ሴራ ወይስ ያልታሰበ ስህተት?
- የአድዋ ድል ኢትዮጵያዊ፣ አፍሪካዊና ዓለም አቀፋዊ ፋይዳዎች