President of Ethiopia, Mengistu Haile Mariam in Addis-Abeba, Ethiopia in December , 1987. Source: Gettyጋዜጠኛና ደራሲ ገነት አየለ፤ ስለ ቀድሞው የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚደንት የስደት ሕይወት ይናገራሉ። ጋዜጠኛ ገነት “የሌተናንት ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም ትዝታዎች” መጽሐፍ ደራሲ ናቸው።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ጋዜጠኛና ደራሲ ገነት አየለ፤ ስለ ቀድሞው የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚደንት የስደት ሕይወት ይናገራሉ። ጋዜጠኛ ገነት “የሌተናንት ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም ትዝታዎች” መጽሐፍ ደራሲ ናቸው።
አንኳሮች
- በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳዮች ላይ የቀድሞው ፕሬዚደንት መንግሥቱ ኃይለማርያም ትኩረትና አተያዮች
- የስደት ተፅዕኖዎች በቀድሞው ፕሬዚደንት ሕይወት
- መንግሥቱ ኃይለማርያምና ስፖርት