“የቀድሞይቱን የኢትዮጵያ መናገሻ ጎርጎራ የምሥራቅ አፍሪካ ቱሪዝም መዳረሻ እናደርጋታለን” አቶ ወርቁ ኃ/ማርያም

Gorgora Source: Demeke Kebede
አቶ ወርቁ ኃይለማርያም የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳዳሪ፤ ጎርጎራ በገበታ ለሃገር ፕሮጄክት እንደምን ለቱሪዝም መዳረሻነት እንደተመረጠች፤ ዶ/ር አሥራት አፀደወይን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፤ ዩኒቨርሲቲው ለጎርጎራ ፕሪጄክት ማስተር ፕላን ነደፋ ስለ ወሰደው ኃላፊነትና እያከናወናቸው ስላሉ ተግባራት ይናገራሉ፡፡ በጎርጎራ ቱሪዝም ፕሮጄክት በተለያዩ ዘርፎች መሳተፍ የሚፈልጉ ኢትዮጵያውያን ዳያስፖራ ማኅበረሰብ አባላት ቅድሚያ እንደሚያገኙም ይገልጣሉ።
Share