“ወንዶችን ከጎታች አስተሳሰብ ነፃ ማድረግ እንደምንፈልገው ሁሉ እኛም ሴቶች ከዚያ መውጣት አለብን” - ወ/ሮ ብርቱካን ሽታዬ22:42Birtukan Shitaye Biyadgilign Source: BS. Biyadglignኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (33.43MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ወ/ሮ ብርቱካን ሽታዬ ቢያድግልኝ - በአውስትራሊያ ሜትሮሎጂ ቢሮ ተመራማሪ፤ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ምክንያት በማድረግ አገር ቤትና በባሕር ማዶ ያሉ ሴቶች መብቶችና ትግሎችን አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮች የዓለም አቀፍ ሴቶች ቀን በጎ አሻራዎችየሴቶች መጪ ትውልድና የመብቶች ጥበቃ ሴቶችና የኅብረተስብ አሉታዊ አተያዮችShareLatest podcast episodesየመጀመሪያ ጊዜ ቤት ገዢዎች የአምስት ፐርሰንት ተቀማጭ ፖሊሲና የአረጋውያን ክብካቤ ሠራተኞች ደመወዝ ጭማሪ ከዛሬ ኦክቶበር 1 ጀምሮ ግብር ላይ ውለዋልበትግራይ ክልል የወባ በሽታ በወረርሽኝ መልክ መከሰቱ ተነገረ“ በአውስትራሊያ ያሉት የበጎ ፈቃድ አገልጋዮች ያደረጉት አስተዋፅዖ ታላቅ ነው፤ የበርካታ ታዳጊዎችን ሕይወት ለውጠዋል” የብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያ አባላት“ ኑ እና አብረን እራት እንብላ ፤ ወገኖቻችንንም እንርዳ "- የብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያ አባላት