ወ/ሮ እመቤት ውቤ - በብሔራዊ አውስትራሊያ ባንክ የኢንቨስትመንትና ፋይናንስ ባለሙያ፤ የዓለም አቀፍ ሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ በአገረ አውስትራሊያ ስለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ስኬትና ውጣ ውረዶች ያነሳሉ።
አንኳሮች
- የዓለም አቀፍ ሴቶች ቀን ትሩፋቶች
- ተግዳሮቶችና ትሩፋቶች በባሕር ማዶ ሴቶች ሕይወት
- ኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን ሴቶች እንደምን ሊደራጁ ይገባል?
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Embet Wubie. Source: E. Wubie
Published
Updated
By Martha Tsegaw
Source: SBS
Share this with family and friends
አንኳሮች



