ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንና የአውስትራሊያ ፓርላማ

The first woman to be elected to an Australian Parliament, Edith Cowan, appears on the $50 note. Source: Getty
በቀድሞዋ የሊብራል ፓርቲ ሠራተኛ ብሪትኒ ሂገንስ ላይ ደርሷል የተባለውን ወሲባዊ ጥቃት ተከትሎ ሴቶች ላይ ያነጣጠረ ጾተኛነት የአውስትራሊያን ፓርላማና ፖለቲካ አናውጧል። በጾተኝነት ለተመረዘው ባሕልም ማርከሻ ይደረግለት የሚሉ ድምፆች ጎልተው እየተደመጡ ነው።
Share