"በየዓመቱ የመሰባሰባችን ዓላማ በሜልበርን የሚገኙ የኦሮሞ ማኅበረሰብ አባላት እንዲተዋወቁ፣ እንዳይረሳሱና ወደ አንድነት እንዲመጡ ለማስቻል ነው" ኦቦ ተስፋዬ ደፋ06:17 Credit: E.Gudisaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (5.77MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቶ አብዱሰላም ሁሴን፤ በሜልበርን የኦሮሞ አረጋውያን በጎ አድራጎት ፕሬዚደንትና አቶ ተስፋዬ ደፋ፤ በሜልበርን የኦሮሞ አረጋውያን በጎ አድራጎት ፀሐፊ፤ ቅዳሜ ጥር 24 ከኦሮሞ ሲቪክ ድርጅቶች ፌዴሬሽን ጋር በጋራ ስላዘጋጁት የእራት ግብዣ ተልዕኮ ያስረዳሉ።አንኳሮችየኦሮሞ አረጋውያን በጎ አድራጎት ድርጅትየኦሮሞ ሲቪክ ድርጅቶች ፌዴሬሽንማኅበረሰባዊ አንድነት ShareLatest podcast episodesግማሽ ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ግምት ያላቸው የሕክምና ቁሳቁሶች ከአውስትራሊያ ወደ ድሬዳዋ ድል ጮራ ሆስፒታል እያመሩ ነውየጤና ሚኒስቴር በደቡብ ኢትዮጵያ ጂንካ ከተማ ተከሰተ የተባለው አዲሱ በሽታ ከኢቦላ ጋር ተመሳሳይነት ያለው ማርበርግ ቫይረስ እንደሆነ አስታወቀ#99 አልኮልን ‘እምቢኝ’ ማለትበትግራይ ክልል ዳግም ጦርነት ሊያገረሽ ይችላል በሚል ስጋት የምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ፍጆታዎች ዋጋ መናሩን ነዋሪዎች ተናገሩ