The late Poet Nebiyu Mekonne (L) and Actor and Journalist Teferi Alemu (R). Credit: Suppliedተዋናይ፣ ፀሐፌ ተውኔትና ጋዜጠኛ ተፈሪ ዓለሙ፤ በቅርቡ ከእዚህ ዓለም በሞት የተለየውን የገጣሚ፣ ደራሲ፣ ተርጓሚ፣ ተዋናይ፣ ፀሐፌ ተውኔትና ጋዜጠኛ ነቢይ መኮንን የጥበብ ውርሰ አሻራዎች በጥልቅ ሐዘን በተመላና ሞገስ አላባሽ አንደበት ነቅሶ ይናገራል።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ተዋናይ፣ ፀሐፌ ተውኔትና ጋዜጠኛ ተፈሪ ዓለሙ፤ በቅርቡ ከእዚህ ዓለም በሞት የተለየውን የገጣሚ፣ ደራሲ፣ ተርጓሚ፣ ተዋናይ፣ ፀሐፌ ተውኔትና ጋዜጠኛ ነቢይ መኮንን የጥበብ ውርሰ አሻራዎች በጥልቅ ሐዘን በተመላና ሞገስ አላባሽ አንደበት ነቅሶ ይናገራል።
አንኳሮች
- ትውውቅ
- የሥነ ጥበብ ሰውነት
- የማፅናኛ ቃሎች